በኦርቶዶክሳዊያን አንድነትና አለማቀፋዊ ትብብር
ዙሪያ የሚሰራው የኦርቶዶክስ አንድነት ገጽ አለማቀፋዊ ተቀባይነቱ ከፍተኛ በሆነው ድረ ገጹ theorthodoxchurch.info በተከታታይ የኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክሳውያንን
ጥቃት በመዘገብ ለአለም ኦርቶዶክሳዊያን ማህበረሰብ በማሳወቅ ላይ
የሚገኘው የኦርቶዶክስ አንድነት ገጽ በዚህ ሳምንት የተባበሩት መንግስታትን
ጨምሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የአለም የሰብአዊ መብት ተቋማት የጉዳዩን አሳሳቢነት የሚተነትን ሪፖርት ማስገባቱን የተቋሙ ሰክሬተሪያት ጂኦርጅ አሌክሳንደር ዛሬ ለ ተቋሙ የአማርኛ አገልግሎት OCPamharic ተናግረዋል
The Office of the United Nations High Commissioner for Human Rights
President of the Russian Federation
Prime Minister of Hungary
Chancellor of Germany
African Commission on Human and Peoples’ Rights
The U.S. Commission on International Religious Freedom
Organization for Security and Co-operation in Europe (OSCE)
UNESCO
Conference of European Churches
Churches Together in England
The Archbishop of Canterbury
The Anglican Communion
Lutheran World Federation
Global Christian Forum
Release International
International Christian Concern
Christian Solidarity International
The Voice of the Martyrs
Justice Revival
Christian Solidarity Worldwide
Stefanus Alliance International
Human Rights Watch
Amnesty International
በትናንትናው እለት ቅዱስ ሲኖዶስ በመንበረ ጸባኦት
ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ለሰማዕታቱ ጸሎተ ፍትሃት ማካህዱ የሚታወስ ነው፡፡
No comments:
Post a Comment